ለእርስዎ የተመቻቸ አገልግሎት እና ልዩ የሆነ ይዘት ይፈልጋሉ?
ቦታ ይምረጡ
በአነስተኛ ቁጥር የታተመ (የተመረተ)
የሚያማምሩትን ቴምፕሌቶች በመጠቀምና ደስታዎን ወደማይረሳ ትውስታ በመቀየር ለሚወዷቸው ለማጋራት ያዘጋጁ፡፡
ኬሊ ትባላለች፡፡ ፕሮፌሽናል ዳንስኛ፣ ተዋናይ እና ኢንፍሉኤንሰር ስትሆን ቲክቶክ ላይ 9.3 ሚሊዮን ተከታዮች አሏት፡፡ ተወዳጇ ኬሊ፣ መንፈስን የሚያነሳሱ አሪፍ አሪፍ አጫጭር ቪዲዮዎችን ከትሬንዲንግ ድምጾችና ከተለያዩ ስልቶች (ስታይሎች) ጋር አዋህዳ በመሥራት ትታወቃለች፡፡
ትዊንስ ስታይል ይባላሉ፡፡ ፖሊሾቹ መንትዮች ሁበርት እና ሴባስቲያን ኮሜዲን እና የቴክኖሎጂ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጣመር በልዩ የፈጠራ አቀራረባቸው ተወዳጅነትን አትርፈዋል፡፡ መንትዮቹ ቲክቶክ ላይ 20.3 ሚሊዮን ተከታዮች ያሏቸው ሲሆን፣ የየዕለት ውሏቸውንና ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን ለተከታዮቻቸው ያጋራሉ፡፡
ጄደን ይባላል፡፡ አውስትራሊያዊ ቪዲዮግራፈር ሲሆን፣ ሚኒማሊስት የሆኑ የሲኒማቲክ ፈጠራቸው ከፍ ያለ ቪዲዮዎችን በማጋራት ይታወቃል፡፡ ጄደን ልዩ ብቃቱ፣ ስልኩን ብቻ በመጠቀም ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ታሪኮች በምስል በማጋራት ውድ የቀረፃ መሳሪያ ሳያስፈልግ እንዴት ምርጥ ቪዲዮዎችን መስራት እንደሚቻል በማሳየት ብዙዎችን ለፈጠራ ማነሳሳት ችሏል፡፡
ደቡብ አፍሪካዊቷ ኢንፍሉዌንሰር ዛያን፣ በአጫጭር ኮሜዲ ቪዲዮዎቿ፣ በዳንሷ እና ተከታዮቿን በሚያሳትፉ ስራዎቿ ትታወቃለች፡፡ ከተከታዮቿ ጋር የፈጠረችው ቅርርብ እና የምታቀርባቸው ተወዳጅ ሥራዎች 8 ሚሊዮን ተከታይን ለማፍራት አስችሏታል፡፡