የኮካ ኮላ ድርጅት ኩኪ ፖሊሲ

በቅርብ የተሻሻለው፦ ሜይ 18 2021

የኮካ ኮላ ድርጅት ኩኪ ፖሊሲ በእኛ ቁጥጥር ስር ያለን ድረ ገጽና ከዚህ ድረ ገጽ ላይ የሚያገኟቸውን የኩኪ ፖሊሲ ( ድረገጹ”) እና አጠቃቀማቸውን ያብራራል። 

ይህንን ኩኪ ፖሊሲ በየትኛውም ሰዓት ልንለውጠው እንችላለን።  ይህ ኩኪ ፖሊሲ በቅርቡ የተሻሻለበትን ቀን ለማወቅ እባክዎን ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን "በቅርብ የተሻሻለው" የሚለውን ገጽ ይመልከቱ።  በዚህ ኩኪ ፖሊሲ ላይ የሚደረግ ለውጥ ተፈጻሚ የሚሆነው የተሻሻለው ኩኪ ፖሊሲ በድረ ገጻችን ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ይሆናል።

ለምን እና እንዴት

ኩኪዎች እና ሌሎች ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎች ምንድን ናቸው?

ከእኛ ድረ ገጽ ጋር ቀላል መስተጋብር እንዲኖርዎት ኩኪዎች፣ ድረ ገጽ ማቆያ ቴክኖሎጂዎች እና የቆይታ ማቆያ ("ኩኪዎች") ያግዛሉ። የእኛን ድረ ገጽ በሚጎበኙበት ሰዓት የበይነመረብ አሳሽ ወደ መሳሪያዎ የሚያወርዳቸው ትናንሽ የጽሁፍ ፋይሎች ናቸው።  ከሶስተኛ ወገን የድረ ገጽ ቴክኖሎጂዎች (ማለትም እንደ ስክሪፕቶች፣ ፒክስሎች እና ታጎች) ጋር በሚገናኙ ጊዜ ለማስታወቂያ ዓላማ ሲባል ኩኪዎችን በመሳሪያዎችዎ ውስጥ እናስቀምጣለን። ፒክስሎችን ጥቅም ላይ ማዋል መረጃን ለመሰብሰብ፣ የማስታወቂያ ውጤታማነትን ለመለካት፣ ማስታወቂያዎችን ለማሻሻል፣ የማስታወቂያ ተከታታዮችን ለመጨመር እና በድረ ገጻችን ላይ እንቅስቃሴ ያደረጉ ሰዎች ላይ ትኩረት ለማድረግ ይረዳል። ተጠቃሚዎች ከድረ ገጻችን እና ከማስታወቂያዎች ጋር በሚገናኙ ጊዜ ኩኪዎችን በማስቀመጥና በመቀስቀስ የክትትል ስራ ይሰራል።
ከኩኪዎች ውጪ ሌሎች ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን። ድረ ገጻችንን እና ሌሎች መተግበሪያዎችን በሚጎበኙ ጊዜ እነዚህን ተጠቅመን ስለእርስዎ መረጃ እናሳልፋለን።
የእነዚህን ቴክኖሎጂዎች አጠቃቀምና የኩኪ ቅንብሮችዎን መቀየር በተመለከተ ከታች ምረጃ እንሰጣለን።

ኩኪዎችን ለምን እንጠቀማለን?

የበየነመረብ ቆይታዎን ለማቀላጠፍ

ኩኪዎች የእርስዎን የበየነመረብ ቆይታ የተሻለና ውጤታማ ለማድረግ እንዲያግዘን የተለያዩ ስራዎችን ያከናውናል። በተለይም ከዚህ ቀደም የእኛን ድረ ገጽ በሚጎበኙ ጊዜ ተመሳሳይ መሰሪያ እና ተመሳሳይ አሳሽ ተጠቅመው ከሆነ።
አንድ አንድ ኩኪዎች የኮካ ኮላን ድረ ገጽ ለማንቀሳቀስና ለመጠገን አስፈላጊነታቸው መሰረታዊ ነው። የሚከተሉትን አገልግሎት እንድንሰጥዎ ያግዙናል፦

 • አገልግሎቶችን ለማግኘት፤
 • ቋሚ እና ሁሌም የሚሻሻል መረጃ፤
 • የተመቻቸ የበየነመረብ እንቅስቃሴ።

ከእርስዎ ፍላጎት ጋር የተቆራኘ ይዘቶችን ለማቅረብ

ኮካ ኮላ የማስታወቂያ እና የታርጌት ኩኪዎችን ይጠቀማል። እነዚህ ኩኪዎች ከአሳሽ የአጠቃቀም መዝገብ በመነሳት ፍላጎትዎን እና እንቅስቃሴዎን የያዘ መረጃ ያስቀምጣሉ። ይህ እኛ እና አጋሮቻችንን፦

 • የእኛ ድረ ገጽ ላይ የነበርዎትን አጠቃቀም በመንተራስ የኮካ ኮላን ምርቶች በሌሎች ድረ ገጾች ላይ ማስተዋወቅ፤ 
 • የኮካ ኮላ የበየነመረብ ማስታወቂያዎች ጠቃሚ እና ከእርስዎ ፍላጎት ጋር እንደሚሄዱ ለማረጋገጥ መረጃዎችን ማያያዝ እና ማቀላጠፍ። 

ድረ ገጻችንን ለማሻሻል እንዲያስችለን

የተጠቃሚዎችን አጠቃቀም በመተንተን ኩኪዎች ድረ ገጾቻችንን እንድናሻሽል ይረዱናል። ተፈላጊነት ያለውን ይዘት በማየት ጎብኚዎች ሊፈልጉት ወይም ሊጠቅማቸው የሚችለውን መረጃ ለመገመት ያስችላል። ይህ የሚያግዘን፦

 • ጎብኚዎች ድረ ገጾቻችንን እንዴት እንደሚጠቀሙ በመረዳት የጎብኚዎችን ጊዜ ቀና ለማድረግ ማሻሻያዎችን ለማከናወን፤
 • የተለያዩ ሀሳቦችን በመሞከር ለግለሰብ ጎብኚዎች ጠቃሚ የሆነ ይዘትን ለማቅረብ።

ኩኪዎች ከእኛ ጋር የሚኖሮትን መስተጋብር እና አጠቃቀም እንድንረዳ ያግዙናል። ይህም ማለት ሁሌ የእኛን ድረ ገጾች በጎበኙ ጊዜ ማሳወቅ አይጠበቅቦትም። ለምሳሌ፦ የእርስዎን ፍላጎቶች እና የተጠቃሚ መለያን ለማስታወስ ይረዳሉ። የእርስዎን ቅንብሮች እና ፍላጎቶን ካወቅን፦

 • በተቀላጠፈ መንገድ የኮካ ኮላ ጉብኝትዎ ቀላል እና ምቹ ማድረግ እንችላለን፤
 • የእርስዎን እንደ ቋንቋ ምርጫ ዓይነት የግል ፍላጎት ለማስታወስ፤
 • ይዘቶችን በእርስዎ ፍላጎት መሰረት ማስተካከል እና ለእርስዎ ምቹ የሆን ይዘት ማቅረብ። 

የኩኪ ዓይነቶች

እንደ ግባቸውና ጥቅማቸው ዓይነት ኮካ ኮላ እና አጋሮቹ የተለያዩ ኩኪዎችን ይጠቀማሉ። እነዚህ ኩኪዎች በዚህ የኩኪ ፖሊሲ ውስጥ ተብራርተዋል እና በዚህ መንገድ ሊስተካከሉ ይችላሉ፦

አስፈላጊ ኩኪዎች - ሁሌ እንደበሩ

እነዚህ ኩኪዎች የምንጠቀመው

 • የእርስዎን ማንነት በመለየት እና ወደ አካውንትዎ እንዲገቡ ለማድረግ፤
 • ከዚህ ቀደም የነበርዎትን ምርጫ ማስታወስ ለምሳሌ የኩኪ ፍቃደኝነት ውሳኔዎን።

በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች

አስፈላጊ ኩኪዎች ድረ ገጻችንን እና አገልግሎቶቻችንን እንዲጠቀሙ ያግዛል። ከድረ ገጹ ጋር የሚያደርጉት ግንኙነት እና ኢንተርኔት ኮኔክሽን ያለእነዚህ ኩኪዎች ድረ ገጹን ጥቅም ላይ አይውልም። በተጨማሪም እነዚህ ኩኪዎች ገጽ በሚለውጡ ጊዜ ከhttp ወደ https መለወጡን ያረጋግጣሉ። አስፈላጊ ኩኪዎችን ለመጠቀም የእርስዎ ፍቃድ አይጠየቅም።

የድረ ገጹ አገልግሎት በመጠቀም እነዚህን ኩኪዎች ማጥፋትም ሆነ ማብራት አይቻልም። እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን ወደ ድረ ገጻችንን ወደ እርስዎ ለማድረስ ስለምንፈልግ ነው።

በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦

የኩኪ ቅንብሮች

ኩኪ አናሊቲክ

እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመው፦

 • ከድረ ገጻችን ጋር ያልዎትን መስተጋብር ለማየት፤
 • በየገጹ ላይ የሚኖሮትን ተሞክሮ ለማወቅ፤
 • ድረ ገጻችንን በማሻሻል ከእርስዎ ፍላጎት ጋር ማቆራኘት።

በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች

አናሊቲክ ኩኪዎች ጎብኚዎች ከድረ ገጻችን ጋር የሚኖራቸውን የመስተጋብር መረጃ ይሰበስባሉ እናም በድረ ገጹ የተመዘገቡ መረጃዎችን (ለምሳሌ፦ የመለያ ስም እና የቋንቋ ምርጫን) ያስቀምጣሉ፡፡ ይህም የተሻል አገልግሎት እንዲያገኙ ለማስቻል ነው፡፡ ለምሳሌ፦ ድረ ገጹ ያሉበትን አካባቢ የሚያስታውስ ኩኪ ከተጠቀመ ለአካባቢዎ የሚሆን መረጃ ያቀርብሎታል። አናሊቲክ ኩኪዎች እርስዎ የሚያቀርቡትን ጥያቄ ያስተናግዳል ለምሳሌ ቪዲዮ ማጫወትን በተመለከተ። ነገር ግን ይህ የሚሆነው ተጠቃሚው በጠየቀ ጊዜ ብቻ ነው። እነዚህ ኩኪዎች አንድን ድረ ገጽ በተፈለገበት አቅም ልክ አገልግሎት እንዲሰጥ ያገለግላሉ።
እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን እርስዎ ፍቃድዎን ስለሰጡን ነው። ፍቃደኝነትዎን በፈለጉ ሰዓት የማንሳት መብት አልዎት። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም።
በአሳሽ ቅንብር ወይም ከታች ባሉት መጫኛዎች እነዚህን ኩኪዎች በፈለጉ ሰዓት ማጥፋት ይችላሉ።
በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦

የኩኪ ቅንብሮች

የማስታወቂያ ኩኪዎች

እነዚህን ኩኪዎች ሶስተኛ ወገን እንዲጠቀማቸው እንፈቅዳለን፦

 • ጠቃሚ መረጃ የሚሰጥ የበየነመረብ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ፤
 • አንድ ማስታወቂያ በተደጋጋሚ እንዳያቀርብ ለመከልከል።

በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች

እነዚህ ኩኪዎች ጥቅም ላይ የሚውሉት ለእርስዎ የተመቹ ማስታወቂያዎችንና ማርኬቲንግ ኮሚኒኬሽኖችን ለማድረስ ነው። የጎበኙትን ድረ ገጽ ያስታውሳሉ እና ይህን መረጃ ለማስታወቂያና ለሚዲያ ድርጅቶች ያካፍላሉ። በተጨማሪም የማስታወቂያ ኩኪዎች በሌሎች ድረ ገጾች ላይ ተዛማጅነት ያላቸውን ማስታወቂያዎች እንዲያሳዩዎት እና የሚመሳሰሉ ተጠቃሚዎችን እንዲፈጥሩ በአጋሮቻችን በኩል ሊጠቀሙ ይችላሉ።   ከመጠን በላይ ተጋላጭነትን እና የተጠቃሚን ብስጭት ለማስወገድ በማሰብ ማስታወቂያ ለእርስዎ በሚታይበት ጊዜ እንዲገድቡም ያስችለዋል።

እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን እርስዎ ፍቃድዎን ስለሰጡን ነው። ፍቃደኝነትዎን በፈለጉ ሰዓት የማንሳት መብት አልዎት። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም። 

በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦

እነዚህን ኩኪዎች ሶስተኛ ወገን እንዲጠቀማቸው እንፈቅዳለን፦

ጠቃሚ መረጃ የሚሰጥ የበየነመረብ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ፤

አንድ ማስታወቂያ በተደጋጋሚ እንዳያቀርብ ለመከልከል።

በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች

እነዚህ ኩኪዎች ጥቅም ላይ የሚውሉት ለእርስዎ የተመቹ ማስታወቂያዎችንና ማርኬቲንግ ኮሚኒኬሽኖችን ለማድረስ ነው። የጎበኙትን ድረ ገጽ ያስታውሳሉ እና ይህን መረጃ ለማስታወቂያና ለሚዲያ ድርጅቶች ያካፍላሉ። በተጨማሪም የማስታወቂያ ኩኪዎች በሌሎች ድረ ገጾች ላይ ተዛማጅነት ያላቸውን ማስታወቂያዎች እንዲያሳዩዎት እና የሚመሳሰሉ ተጠቃሚዎችን እንዲፈጥሩ በአጋሮቻችን በኩል ሊጠቀሙ ይችላሉ።   ከመጠን በላይ ተጋላጭነትን እና የተጠቃሚን ብስጭት ለማስወገድ በማሰብ ማስታወቂያ ለእርስዎ በሚታይበት ጊዜ እንዲገድቡም ያስችለዋል።

እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን እርስዎ ፍቃድዎን ስለሰጡን ነው። ፍቃደኝነትዎን በፈለጉ ሰዓት የማንሳት መብት አልዎት። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም። 

በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦

የኩኪ ቅንብሮች

ኩኪዎችን ግላዊነት ማላበስ

እነዚህን ኩኪዎች ሶስተኛ ወገን እንዲጠቀማቸው እንፈቅዳለን፦

 • የመልቲሚዲያ ይዘት ያቀርባሉ፤
 • በሚገቡበት ጊዜ የግል መረጃዎን ደህንነት ይጠብቃሉ።
 • የሚፈልጉት ይዘት በማቅረብ በድረ ገጻችን ላይ የሚኖሮትን እንቅስቃሴ ምቹ እና ቀልጣፋ ለማድረግ።
 • በፍላጎትዎ መሰረት አነስተኛና ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ

በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች

እነዚህ ኩኪዎች በድረ ገጹ የተመዘገቡ መረጃዎችን (ለምሳሌ፦ የመለያ ስም እና የቋንቋ ምርጫን) ያስቀምጣሉ። ይህም የተሻል አገልግሎት እንዲያገኙ ለማስቻል ነው።

​ ለምሳሌ፦ ድረ ገጹ ያሉበትን አካባቢ የሚያስታውስ ኩኪ ከተጠቀመ ለአካባቢዎ የሚሆን መረጃ ያቀርብሎታል። አናሊቲክ ኩኪዎች እርስዎ የሚያቀርቡትን ጥያቄ ያስተናግዳል ለምሳሌ ቪዲዮ ማጫወትን በተመለከተ። ነገር ግን ይህ የሚሆነው ተጠቃሚው በጠየቀ ጊዜ ብቻ ነው። እነዚህ ኩኪዎች አንድን ድረ ገጽ በተፈለገበት አቅም ልክ አገልግሎት እንዲሰጥ ያገለግላሉ። በዚህ ኩኪ ፖሊሲ ቅንብሮች ወይም በአሳሽ ቅንብሮችዎ በኩል እነዚህን ኩኪዎች በፈለጉ ሰዓት ማጥፋት ይችላሉ።

​ እነዚህ ኩኪዎች የእርስዎን እንቅስቃሴ አይከታተሉም።

እነዚህ ኩኪዎች የእርስዎን ጉብኝት የተመቻቸ እንዲሆን ያድረጋሉ። ለምሳሌ፦ ስለዝቅተኛ ስኳር አጠቃቅም አንድ ጽሁፍ እያነበቡ ከነበረ ከኮክ ዜሮ ጋር የተገናኘ ማስታወቂያ ልናቀርብልዎ እንችላለን። ይህ ማለት የተመቻቸ ማስታወቂያ ማለት ነው። የተመቻቸ ማስታወቂያ የሚደርስዎ አገልግሎቶችን በሚጠቀሙ ጊዜ ከተሰበሰቡ መረጃዎች እና ሶስተኛ ወገኖች ስለእርስዎ ከሰበሰቡት መረጃ በመነሳት ነው። ለምሳሌ፦ ፍላጎትዎ፣ እድሜዎ፣ ጾታዎ በየነመረብ ባልዎት ቆይታዎ ሊሰበሰብ ይችላል። እርስዎ ካሉበት አካባቢ ጋር የተዛመደ ማስታወቂያም ልናቀርብሎ እንችላለን፡፡ ለምሳሌ፦ እርስዎ በዩ.ኬ የሚኖሩ ከሆነ በዩ.ኬ የሚገኙ ማስታወቂያ ድርጅቶች የሚወጡ ማስታወቂያዎችን ሊያገኙ ይችላሉ። ድረ ገጹ ከእርስዎ ፍላጎት ጋር እንዲዛመድ ከፈለጉ እባክዎን እነዚህ ኩኪዎች ያብሩ።

እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን እርስዎ ፍቃድዎን ስለሰጡን ነው። ፍቃደኝነትዎን በፈለጉ ሰዓት የማንሳት መብት አልዎት። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም።

በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦

የኩኪ ቅንብሮች

በጥልቅ ሲተነተን

ስለኩኪዎች ማወቅ ያለብዎ ምንድን ነው?

ኩኪዎች የተሻለ እና ፈጣን የበየነመረብ ተሞክሮ ለማቅረብ ያግዛሉ። ሁሉም ድረ ገጽ ኩኪዎችን ወይም ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎችን ይጠቀማል። 

ተመሳሳይ መሳሪያ በመጠቀም በሚቀጥለው ጊዜ ተመሳሳይ ድረ ገጽ ሲጎበኙ የኩኪውን ቅንብሮች ያስነሳው ድረ ገጽ ከዚህ ቀደም ድረ ገጹን እንደጎበኙ ይገነዘባል፣ እና በአንዳንድ አጋጣሚዎች ደግሞ በጣም ቀዳሚ ጉብኝቶችዎን ግምት ውስጥ በማስገባት ይዘቱን ያስተካክላል።   በዚህ መንገድ የድረ-ገጹ ልምድ ከግል ፍላጎቶችዎ እና ምርጫዎችዎ ጋር ሊጣጣም ይችላል።

የመጀመሪያ ወገን ኩኪዎች ከሶስተኛ ወገን ኩኪዎች

የመጀመሪያ ወገን ኩኪዎች ኮካ ኮላ አሁን እየጎበኙት ባለው ድረ ገጽ ላይ የሚያሰማራቸው እና ድረ ገጾቻችንን ሲጠቀሙ የሚገናኙበት ኩኪዎች ናቸው።
የእኛ ድረ-ገጾች የራሳቸው ኩኪዎችን ሊያሰማሩ የሚችሉ የሌሎች ድረ-ገጾች ይዘቶችን ሊይዝ ይችላል። እነዚህ ኩኪዎች የተቀናበሩት ከኮካ ኮላ ውጪ በሌላ አካል ነው።  እነዚህ የሶስተኛ ወገን አቅራቢዎች የኮካ ኮላን ድረ ገጽ እየጎበኙ ሳሉ ኩኪዎችን ማቀናበር እና የኮካ ኮላ ድረ ገጽ እየተመለከቱ እንደሆነ የሚያሳዩ መረጃዎችን ሊቀበሉ ይችላሉ። እነዚህን ኩኪዎች እንዴት እንደሚጠቀሙ የበለጠ ለማወቅ የሶስተኛ ወገኖችን ድረ-ገጽ መጎብኘት ያስፈልግዎታል። በዚህ የኩኪ ፖሊሲ ውስጥ የሚመለከታቸውን ሶስተኛ ወገኖች መረጃ በተጨማሪ ማግኘት ይችላሉ።
የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን መቀበል እንደማይፈልጉ ከወሰኑ ፈቃድ መስጠት አያስፈልግዎትም ወይም በክፍል "የኩኪ ቅንብሮች" ውስጥ የቀረበውን ተዛማጅ ተግባር በመጠቀም ፈቃድዎን ማንሳት ይችላሉ።  ሁሉንም የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ካልፈለጉ በድረ ገጻችን ላይ የሚቀርቡልዎት ተግባራት ያለ እነዚህ ኩኪዎች የሚሰሩትን ብቻ ልናቀርብልዎ ዋስትና እንሰጦታለን። 

ኩኪዎችን ባልቀበል ምን ይፈጠራል?

የቅድሚያ ፍቃድዎን የሚሹ ኩኪዎችን ላለመቀበል ከወሰኑ፣ እንደዚህ አይነት ኩኪዎችን አንጠቀምም። ከዚህ ቀደም የተሰጠንን ፍቃደኝነት ለማንሳት ከወሰኑ፣ ተዛማጅ ኩኪዎችን አንጠቀምም እናም እንሰርዛቸዋለን (የመጀመሪያ ወገን ኩኪዎች ከሆኑ)። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም። ይህ ማለት በግላዊነት ማላበስ እና የማስታወቂያ ኩኪዎች ላይ ሁሉንም የድረ ገጻችንን አገልግሎቶች መጠቀም አይችሉም ማለት ነው።  በተመሳሳይ መልኩ አናሊቲክ ኩኪዎችን አለመቀበል ይችላሉ። በዚህ ጊዜ ድረ ገጻችንን የተሻለ ለማድረግ የሚወዱትን ወይም የማይወዱትን ለማወቅ እንቸገራለን።
የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን መሰረዝ አንችልም። ሁሉንም የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን መሰረዝ ከፈለጉ በአሳሽ ቅንብሮች አማካኝነት ማከናወን አለብዎት። እንዲሁም፣ ለማስታወቂያ ኩኪዎች የሰጡትን ስምምነት ውድቅ ካደረጉ ወይም ከሰረዙ፣ የግድ ትንሽ ማስታወቂያ ይደርሶታል ማለት አይቻልም - ነገር ግን የሚያዩት ማስታወቂያ ለፍላጎትዎ የተመቻቸም አይሆንም።

የኩኪ ዝርዝር

ኩኪ ማለት አንድ ድረ ገጽ - በተጠቃሚ ሲጎበኝ - ብራውዘርዎ በመሳሪያዎ ላይ እንዲያከማች የሚጠይቀው እንደ የቋንቋ ምርጫዎ ወይም የመግቢያ መረጃዎ ያሉ መረጃዎችን ለማስታወስ አነስተኛ የጽሑፍ ፋይል ነው፡፡  እነዚህ ኩኪዎች በእኛ የተዘጋጁ እና የመጀመሪያ ወገን ኩኪዎች ይባላሉ።  እንዲሁም የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን - እርስዎ ከሚጎበኙት የድረ ገጽ ስም የተለየ ስም ያሉ ኩኪዎችን - ለማስታወቂያ እና ለማርኬቲንግ ስራችን እንጠቀማለን።  በተለይ ለሚከተሉት ዓላማዎች ኩኪዎችን እና ሌሎች የክትትል ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን፡

አስፈላጊ ኩኪዎች

እነዚህ ኩኪዎች እንደ የደህንነት አውታረ መረብ አስተዳደር እና ተደራሽነት ላሉ አስፈላጊ ተግባራት ጠቃሚ ናቸው።  መደበኛ ኩኪዎች ሊጠፉ አይችሉም። 

ኩኪ አናሊቲክ

እነዚህ ኩኪዎች የተጠቃሚ ተሞክሮን ለማሻሻል እንዲረዱን ምን ያህል ተጠቃሚዎች የእኛን ገጽ እንደሚጠቀሙ ወይም የትኞቹ ገጾች ታዋቂ እንደሆኑ የሚገልጽ መረጃዎችን ይሰበስባሉ። እነዚህን ኩኪዎች ማጥፋት ማለት ጉብኝትዎን ለማሻሻል መረጃ መሰብሰብ አንችልም ማለት ነው።

ማስታወቂያ

እነዚህ ኩኪዎች በእኛ እና/ወይም በአጋሮቻችን የተዘጋጁ ናቸው እና በብራውዘርዎ እንቅስቃሴ ላይ በመመስረት የፍላጎቶችዎን መገለጫ እንድንገነባ ያግዙናል። እነዚህን ኩኪዎች ከተቀበሉ ሌሎች ድረ-ገጾችን በሚቃኙበት ጊዜ ከፍላጎትዎ ጋር የሚዛመዱ የኮካ ኮላ ማስታወቂያዎችን ይመለከታሉ።

የማህበራዊ ሚዲያ ኩኪዎች

እነዚህ ኩኪዎች የተቀመጡት እኛ ባካተትናቸው የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎቶች ሲሆን ከጓደኞችዎ እና ወዳጆችዎ ጋር ይዘቶችን ማጋራት እንዲችሉ ያደርጋሉ። ወደ ሌሎች ገጾች እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ጊዜ ክትትል በማድረግ ፍላጎትዎን የማደራጀት አቅም አላቸው። ይህም በሌሎች ድረ ገጾች ላይ ጉብኝት በሚያደርጉ ጊዜ የሚያገኙት ይዘትና መልዕክት ላይ ተጽኖ ሊፈጥሩ ይችላሉ።    ለእነዚህ ኩኪዎች ፍቃድ የማይሰጡ ከሆነ ማካፈል ላይችሉ ይችላሉ ወይም የማካፈያ ምልክቶችን ላያዩ ይችላሉ።