ቅድሚያ ለፕላኔታችን

የበለጠ ዘላቂ እና የጋራ የሆነ ዓለም የመፍጠር ዓላማ አለን። ቢዝነሳችንን በትክክለኛው መንገድ በማካሄድ የሰዎችን፣ የማህበረሰቦችን እና ዓለማችንን መለወጥ። የተሻለ ድርጅት በመሆን ጠንካራ እና ዘላቂ ዓለምን ለሁላችንም መፍጠር እንችላለን።  

በማህበራዊ፣ አካባቢያዊ እና ኢኮኖሚያ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ዘላቂ ልማትን ሁሉን አቀፍ በማድረግ እየተራመድን ነው። የጸና ለውጥ ማምጣት የሚቻለው ሁሉን አቀፍ አካሄድ በመከተል ብቻ ነው።

የዘላቂ ልማት እቅዳችን ከምርቶቻችን ጀርባ ያሉ ግሩም ሰዎችን እንዴት እንደምንደግፍ እና እንዴት እንደምናሳትፍ መስመር ያሲዝልናል። እነዚህ ግሩም ሰዎችም አርሶ አድሮችን፣ ሰራተኞቻችንን፣ አጋሮቻችንን፣ አቅራቢዮቻችንን፣ ደንበኞቻችንን፣ አከፋፋዮቻችንን እንዲሁም ቤታችን ብለን የምንጠራው ማህበረሰቦችን ያካትታል እና የዘላቂ ልማት እቅዳችንም አካባቢያችንን በመጠበቅ ወደ ግባችን እንድንቃረብ ያግዘናል።

A man tends to crops on an Indian grape farm

የእኛ የዘላቂነት ትኩረት ቦታዎች

የቅርብ የዘላቂ ልማት ተኮር ዜናዎች

በኪንተኪ የተከሰተውን ጎርፍ ተከትሎ ኮካ ኮላ ሲስተም እና ኮካ ኮላ ፋውንዴሽን የእርዳታ ስራዎች በመደገፍ ላይ ነዉ

A truck cruising a road

በሰሜን አሜሪካ ዳሳኒ እና ስፕራይት የዘላቂ አስተሻሸግ ስራዎችን እዉቅና ወስዷል

ዓለም አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦቻችን፣ ፕሮጀክቶች እና ሂደታቸው

የ 2021 የአካባቢያዊ፣ ማህበራዊ እና ኮርፖሬት አስተዳደር ሪፖርት

ሰዎች የሚውዷቸው መለያዎች እና ምርቶችን በማቅረብ ለንግዳችን እና ለዓለማችን ዘላቂ የሆነ ቢዝነስ እናበረክታለን። ይህን የምናደረገው ለዓላማችን ታማኝ በመሆን ነው፦ ዓለምን ለማደስ እንዲሁም ለውጥን ለማምጣት።

Group of three images grouped side by side including two women smiling, a toast with two Coca-Cola bottles, and the top view of a group of solar electric panels in an open field

የዘላቂ ልማት መረጃ ማዕከል

ይህ መረጃ ማዕከል የዘላቂ ቢዝነስ ስራዎቻችንን፣ ለጋራ የወደፊት ዓላማ እና የሰዎች ህይወትና ዓለማችንን ለመለወጥ የሰራናቸውን ስራዎች በተመለከት የሚያሳይ ነው።

A tree on a agriculture field during day light